father

ጽድቅንና ፍርድን በማድረግ የእግዚአብሔርን መንገድ ይጠብቁ ዘንድ ልጆቹንና ከእርሱ በኋላ ቤቱን እንዲያዝዝ አውቃለሁና፤ ይህም እግዚአብሔር በአብርሃም ላይ የተናገረውን ነገር ሁሉ ያመጣ ዘንድ ነው።

ኦሪት ዘፍጥረት 18 : 19

ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።

ኦሪት ዘፍጥረት 2 : 24

አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።

ኦሪት ዘጸአት 20 : 12

እግዚአብሔርም በፊቱ አልፎ። እግዚአብሔር፥ እግዚአብሔር መሐሪ፥ ሞገስ ያለው፥ ታጋሽም፥ ባለ ብዙ ቸርነትና እውነት፥

ኦሪት ዘጸአት 34 : 6

ሙሴም ለሕዝቡ። አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።

ኦሪት ዘጸአት 14 : 13

እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤

ኦሪት ዘኍልቍ 6 : 24

እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ።

ኦሪት ዘዳግም 6 : 6

ወደዚህም ስፋራ እስክትመጡ ድረስ በሄዳችሁበት መንገድ ሁሉ፥ ሰው ልጁን እንዲሸከም አምላክህ እግዚአብሔር እንደተሸከመህ አንተ አይተሃል።

ኦሪት ዘዳግም 1 : 31

እኔም አልኋችሁ። አትደንግጡ፥ ከእነርሱም አትፍሩ፤

ኦሪት ዘዳግም 1 : 29

ኦሪት ዘዳግም 4 : 9