care

በፊት የኤፌሶኑን ጥሮፊሞስን ከእርሱ ጋር በከተማ አይተውት ነበርና ጳውሎስም ወደ መቅደስ ያገባው መስሎአቸው ነው።

የሐዋርያት ሥራ 21 : 29

የያዕቆብ መልእክት 2 : 28

-

ወደ ዕብራውያን 11 : 25

እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።

የማቴዎስ ወንጌል 7 : 2

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 6 : 8

ለሴቲቱም አለ። በፀነስሽ ጊዜ ጭንቅሽን እጅግ አበዛለሁ፤ በጭንቅ ትወልጃለሽ፤ ፈቃድሽም ወደ ባልሽ ይሆናል፥ እርሱም ገዥሽ ይሆናል።

ኦሪት ዘፍጥረት 3 : 16

በዚያን ጊዜም የሻለቃው ቀርቦ ያዘውና በሁለት ሰንሰለት ይታሰር ዘንድ አዞ ማን እንደ ሆነና ምን እንዳደረገ ጠየቀ።

የሐዋርያት ሥራ 21 : 33

ስለዚህ ወንድሞችን ብታሳስብ፥ በእምነትና በተከተልኸው በመልካም ትምህርት ቃል የምትመገብ የኢየሱስ ክርስቶስ መልካም አገልጋይ ትሆናለህ።

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4 : 6

አራተኛውም ወንዝ ኤፍራጥስ ነው። እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ወስዶ ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በዔድን ገነት አኖረው።

ኦሪት ዘፍጥረት 2 : 15

ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

የማቴዎስ ወንጌል 11 : 30